“የፈጣን አውቶብስ አገልግሎት ሊጀመር ነው” ዜና አጭር ታሪክ

“የፈጣን አውቶብስ አገልግሎት ሊጀመር ነው” ዜና አጭር ታሪክ

★ ጥር 2006 ዓ.ም.

በአዲስ አበባ የትራንሰፖርት ችግርን ያቃልላል የተባለ የፈጣን አውቶብስ አገልግሎት ሊጀመር ነው:: ይህ የፈጣን አውቶብስ አገልግሎት ፕሮጀክት እስከ 2008 ዓ.ም ድረስ እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል:: (ጥር 21 ፣2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ))

★ ህዳር 2007 ዓ.ም.

በአዲስ አበባ የፈጣን አውቶብስ አገልግሎት በዚህ ዓመት መጨረሻ ተግባራዊ ይደረጋል:: (ህዳር 20፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ))

★ ሚያዝያ 2007 ዓ.ም.

ለአዲስ አበባ የፈጣን አውቶብስ አገልግሎት የሚውል ከ1 ቢሊየን ብር በላይ የድብር [ብድር] ስምምነት በኢትዮጵያ መንግስትና በፈረንሳይ ልማት ተቋም መካከል ተፈረመ:: (ሚያዝያ 8፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ))

★ መጋቢት 8፣ 2008 ዛሬ

በአዲስ አበባ የፈጣን አውቶብስ አገልግሎትን ለመጀመር የሚያስችል የኮንትራት ስምምነት ተፈረመ:: ፕሮጀክቱ በ2010 ዓ.ም. አጋማሽ የሚጀመር ሲሆን ሥራው በ26 ወራት የሚፈፀም ይሆናል። (መጋቢት 8፣ 2008 (ኢቢሲ))

እንግዲህ በካቻምናው ዜና ላይ ዘንድሮ (2008) ያልቃል የተባለለት ፣ አምና ተግባራዊ ይደረጋል የተባለለት ፣ ዘንድሮ ደግሞ በ2010 ዓ.ም. አጋማሽ ይጀመራል የሚባልለት “የፈጣን አውቶብስ አገልግሎት ሊጀመር ነው” ዜና አጭር ታሪክ ይህ ነው

ሊንኮቹን ከስር ይመልከቱ

http://www2.fanabc.com/index.php…
http://198.20.106.10/index.php/component/k2/item/3738.html
http://www.fanabc.com/…/6982-%E1%88%88%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1…
http://www.ebc.et/web/news/-/–1853

FBC(Fana Broadcasting Corporate)is Ethiopian’s first Commercial, National Broadcaster and multilingual Radio Station.
WWW2.FANABC.COM|BY TEXT UPLOADER
Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s