9ኙ ፓርቲዎች የጠሩት የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ በኃይል ተበተበነ

ዛሬ ህዳር 7/2007 ዓ.ም 9ኙ ፓርቲዎች በትብብር የጠሩት የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ በፖሊስና በደህንነት ኃይሎች ተበትኗል፡፡ ፓርቲዎቹ ለሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል ያሳወቁ ሲሆን የፓርቲዎቹ አመራሮች ለፖሊስና ደህንነቶች ቢያሳዩም ‹‹የምናውቀው ነገር የለም፣ እኛ ታዘን ነው፡፡ ከፈለጋችሁ አለቆቻችን ሂዳችሁ አናግሩ፡፡›› በማለት ለስብሰባው የተዘጋጁትን ቁሳቁሶች ስብሰባው ሊደረግበት ከታሰበው ሜዳ እንዲነሱ አድርገዋል፡፡

የፓርቲዎቹ አመራሮችና በስብሰባው ለመሳተፍ ወደቦታው ያቀኑ አካላት ለማሳመን ጥረት ቢያደርጉም ፖሊስ ግን ህዝቡን በኃይል በትኗል፡፡

ነገረ ኢትዮጵያ / Negere Ethiopia's photo.
ነገረ ኢትዮጵያ / Negere Ethiopia's photo.
ነገረ ኢትዮጵያ / Negere Ethiopia's photo.
ነገረ ኢትዮጵያ / Negere Ethiopia's photo.
Advertisements

1 Comment

  1. ስብሰባው እንዳይደረግ የሚከለክሉት ፖሊሶች ለምን ትከለክላላችሁ በሚል ለሚነሳው ጥያቄ እነሱ የሚሰጡት መልስ አናውቅም፣ ታዘን ነው የሚል ነው፡፡ የፓርቲዎቹ አመራሮች ስብሰባው እውቅያ ያገኘበትን ደብዳቤ ቢያሳዩዋቸውም እኛ ስለጉዳዩ አናውቅም ነው ያሉት፡፡

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s