በህግ አምላክ፤

በህግ አምላክ፤
እነዚህ ተማሪዎች ጥያቄያቸው ምንም ይሁን ምንም ዱላ እና እስር መልስ አይሆንም፤ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን አይደለም ጠቅላላ ፌደራል መንግስቱ የሚያወጣውን ፕላን በሙሉ መቃወም ዱላም መሳሪያም የሚያስመዝዝ አይደለም፤ (ላደለውማ ቁጣም አያመጣም ነበር)አንዳንድ የዋህ ሰዎች ”የሱሉልታ እና ሰንዳፋ መሪት ለአዲሳባ ቢሰጥ ምን ችግር አለው ለሱዳን አለተሰጠ” ብለው ሊሟገቱ ሲሞክሩ አይቻለሁ… የዚህ የዚህማ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ የተፈናቀሉ ወገኖቻቸን መሬታቸው ለሌላ ሃገር አልተሰጠባቸውምኮ… ነገር ግን አንድ ገበሬ መሬቱ ለማንም ይሰጥ ለማን የእርሻ ቦታውን ከምትቀማው ህይወቱን ብትቀማው ይመርጣል። (ይሄ የየትኛውም አካባቢ ገበሬ የጋራ መገባቢያ ነው) የአዲሳባ አዲሱ ማስተር ፕላን የአካባቢውን ገበሬዎች ሳያወያይ የእርሻ መሪታቸውን ”እሟ ቀሊጦ” የማለት አዝማሚያ እንዳለው ያሳያል።በወለጋ እና ሌሎች ዩንቨርስቲ ኢትዮጵያውያን ወጣት ተማሪዎች እየተቃወሙ ያሉት ይህንኑ ነው። ሁሉም ደምጻቸውን በማስተገባት ከጎናቸው ቢቆም ስለ ሰብዓዊ መብት “አቤት” አለ ማለት ነው!!!

የተቃወመን በሙሉ በቆመጥ መልስ መስጠት ምን እንደሚያመጣ የቀድሞዎቹ ኢህአዴጎች ቢያንስ በመልክ ያውቁት ነበር፤ የአሁኑቹ ኢህአዴጎች ፍጹም ከእውቀት ነጻ መሆናቸውን በተደጋጋሚ እያሳዩን ነው!

እኛ የምንፈለገው ከሙስና እንጂ…ከእውቀት ነጻ የሆነ መሪ አይደለም!

Photo: በህግ አምላክ፤

እነዚህ ተማሪዎች ጥያቄያቸው ምንም ይሁን ምንም ዱላ እና እስር መልስ አይሆንም፤ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን አይደለም ጠቅላላ ፌደራል መንግስቱ የሚያወጣውን ፕላን በሙሉ መቃወም ዱላም መሳሪያም የሚያስመዝዝ አይደለም፤ (ላደለውማ ቁጣም አያመጣም ነበር)

አንዳንድ የዋህ ሰዎች ''የሱሉልታ እና ሰንዳፋ መሪት ለአዲሳባ ቢሰጥ ምን ችግር አለው ለሱዳን አለተሰጠ'' ብለው  ሊሟገቱ ሲሞክሩ አይቻለሁ... የዚህ የዚህማ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ የተፈናቀሉ ወገኖቻቸን መሬታቸው ለሌላ ሃገር አልተሰጠባቸውምኮ... ነገር ግን አንድ ገበሬ መሬቱ ለማንም ይሰጥ ለማን የእርሻ ቦታውን ከምትቀማው ህይወቱን ብትቀማው ይመርጣል። (ይሄ የየትኛውም አካባቢ ገበሬ የጋራ መገባቢያ ነው) የአዲሳባ አዲሱ ማስተር ፕላን የአካባቢውን ገበሬዎች ሳያወያይ የእርሻ መሪታቸውን ''እሟ ቀሊጦ'' የማለት አዝማሚያ እንዳለው ያሳያል።

በወለጋ እና ሌሎች ዩንቨርስቲ ኢትዮጵያውያን ወጣት ተማሪዎች እየተቃወሙ ያሉት ይህንኑ ነው። ሁሉም ደምጻቸውን በማስተገባት ከጎናቸው ቢቆም ስለ ሰብዓዊ መብት "አቤት'' አለ ማለት ነው!!!

የተቃወመን በሙሉ በቆመጥ መልስ መስጠት ምን እንደሚያመጣ የቀድሞዎቹ ኢህአዴጎች ቢያንስ በመልክ  ያውቁት ነበር፤ የአሁኑቹ  ኢህአዴጎች ፍጹም ከእውቀት ነጻ መሆናቸውን በተደጋጋሚ እያሳዩን ነው!

እኛ የምንፈለገው ከሙስና እንጂ...ከእውቀት ነጻ የሆነ መሪ አይደለም!

ፎቶውን የወሰድኩት ከወዳጃችን Dawit Solomon ነው አመስግናለሁ!
Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s