ኢሳት የኔ ነው ምሽት በትሮንድሃይም/ ኖርዌይ/

1524649_241322756038654_125567866_nኢሳት የኔ ነው በሚል መርህ አላማ በኖርዌይ በመካከለኛውና አካባቢው የሚኖር ኢትዮጵያውያን በፌብርዋሪ 8/2014 በትሮንድሃይም ከተማ የኢሳት ምሽት ያዘጋጁ ሲሆን በእለቱም የተጋበዙ እንግዶች የኢሳት ጋዜጠኛ ገሊላ መኮንን ከአምስተርዳም እና ዶ/ር ሙሉዓለም አዳም ከኦስሎ ሲሆኑ በእለቱም  ዋናው የዝግጅቱ መፈክር በሆነው ኢሳት የኔነው ውይይቶች የሚደረጉ ሲሆን፥ የተለያዩ አዝናኝ ዝግጅቶች፥ ምግብና መጠጥም ተዘጋጅቷል፥፥

የመግቢያ ዋጋው፥ 100 ክሮነር ሲሆን

ዝግጅቱ 14፥00 ሰአት ተጀምሮ እስከ እኩለ ለሊት የሚቀጥል ሲሆን

አድራሻው፥ St. Olav katolske menighet
Schirmers gate 1
7012 TRONDHEIM

ለበለጠ መረጃ በ 41013379/45558562/40949218 መደወል ይችላሉ፥፥

በቦታው በመገኘት የበኩልዎን አስተዋፅኦ እንዲያረጉ ተጋብዘዋል

ኢሳት የኢትዮጵያ ህዝብ አይንና ጆሮ !

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s