ያገር ያለሕ!

1266316_384227891707071_1284752400_oብዙዎቻችን በውጭ በተለያዩ አገራት የምንገኝ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች፤ የወያኔ ፋሺስት አገዛዝ ከድጡ ወደ ማጡ እየሆኑብን፤ እለዚህ በአገራችን ላይ የበቀሉት የማፊያ ቡድን መሪዎች በሚፈፅሙት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብቶች ረገጣ፣ በየወህኒ ቤቱ አላንዳች ምክንያት ማጎር፣ በድብደባ ማሰቃየት ፣ ያለምክንያት መግደል፣ እጅግ በከፋ ዘረኝነት መከፋፈል፣ በገዛ አገራችንን እንደዜጎች አለመቆጠር እና በበርካታ ችግሮች ምክንያት የምንወዳት አገራችንን በመተው በስደት ምድር እንገኛለን፤  ታዲያ እስከመቼ? እኛስ የአገራችን ባለቤት ለመሆን ቆርጠን የምንነሳው መቼ ነው? ከቂም በቀለኝነት እና ከዘረኝነት የፀዳች ኢትዮጵያን የምናወርሰው የአያት ቅድመአያቶቻችንን አገር የምናስባት መቼ ነው? ተስፋይቱ ምድር ኢትዮጵያችን ከወደቀችበት ተነስታ ሁላችን በእኩልነት እንዲሁም የሕግ የበላይነት በሰፈነባት ሐገር የምንኖርባትስ መቼ ነው? ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ ሰዓቱን እናሳጥረው፤ በመተባበር።

by Hana Geleta/ Norway

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s