ወያኔን ማስወገድ አይደለም የሚያስቸግረው፤ አስቸጋሪው ነገር አገርን መገንባት ነው !!

ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ

ወያኔን አገዛዝ ነፍስ ለመዝራት፣ ወይንም የአገዛዙን ዕድሜ ለማራዘም የሚደረገውን በአንዳንድ ምሁሮች የሚነዛውን የማያስፈልግ አጻጻፍ ትተን፣ እስከዛሬ ድረስ በተለይም ብዙዎቻችንን ያሰጨነቀንና የሚያስጨንቀን፣ የቀድሞዎቹ አገዛዝም ሆነ ወያኔ ያተራመሰውን አገር እንዴት መገንባት አለብን ? የሚለው ሳይሆን፣ እሱን አስወግዶ እንዴት ስልጣን መያዝ ይቻላል የሚለው ነው። ይህ ዐይነቱ፣ እኛን ብቻ ሳይሆን ከአርባ ዐመታት በላይ በሌሎች የተለያዩ የአፍሪካ አገሮች ይካሄድ የነበረውን የትግል ዘዴና፣ ዛሬም በእኛ አገር የሚከናወነውን፣ ከብዙ የሶስተኛው ዓለም አገሮች ልምድ እንደምናየው ህዝቦችን ከድህነት አላቆ የተከበረ አገር የሚያስገነባ የትግል ዘዴ አይደለም……..ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

http://www.goolgule.com

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s