ማን ነው የሚስቅ ?

እስቲ ቁም ነገሩ ላይ ልሳተፍ ኢትዮጲያዊ ነኝ እና…

ዛሬ የእዚህ ገፅ አድሚን ሰላማዊ በሆነው የተቃውሞ ሰልፍ ተግኝቶ ነበር እስቲ ራሱ አንደበት አፍልቆ የፃፈውን አንብቡት….
Admin አመሰግናለሁ :-ዛሬ በጣም የሚገርም ቀን ነው ያሳለፍኩት : : ኢቲቢ ፊት ለፊት በሚገኘው ኩባ አደባባይ ላይ በጠዋት ሰዎች ተገኝተው ነበር እኔም ከጠዋቱ 3 ሰዓት አካባቢ ተቃላቀልኯቸው እኔ የነበርኩበት የሰላማዊ ሰልፉ የሚካሄድበት ቦታ ላይ ነበር እስከ አራት ሰዓት ከሰላማዊ ሰልፉ መነሻ የሚመጡ ወንድሞቻችን እስከሚመጡ የተለያዩ መፈክሮች እና የተለያዩ ጥያቄዎች በድምፃችን እያሰማን እየጠበቅን ነበር : :

መድረሱ አይቀርምና ሰዓት ደርሶ ከላይ ባላሰብኩት አይነት የህዝብ ብዛት ወንዱ ሴቱ ሽማግሌው ወደኛ ድምፁን እያሰማ መጣ በጣም እናምር ነበር ኢትዮጲያዊነትን ያየውበት ታላቅ ቀን ነበር : : ሙስሊሙ ክርስቲያኑ ተቃቅፎ…
ኮሚቴው ይፈታ
ጋዜጠኞች ይፈቱልን
ፍትህ እያሉ ቂሊንጦ ገቡ (እስር ቤት ነው )
የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ እያልን በህብረት ድምፃችንን በጩህት አሰማን :: አቶ ያቆብ የሚገርም ንግግር አደረጉ… የፖለቲካ እስረኛ የሆነችው ሪዮት አለሙ አባት አቶ አለሙ ቆንጆ ንግግር አደረጉ በአቇማቹ ፅኑ መብት መጠየቅ አያሳፍርም በማለት ለታዳሚው ህዝብ ምክር አዘል ንግግር አድርገዋል ብቻ ምን አለፋችሁ በበጣም ደስ የሚል ሰላምን የተላበሰ የመብት ጥያቄ ነበር…

እሺ አድሚን -አመሰግናለሁ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s