Monthly Archives: August, 2013

Police summons Blue Party officials

August 30, 2013 Ethiopian police have today summoned the leaders of the opposition Semayawi Party (Blue Party) for talks regarding their planned demonstration to be held this Sunday September 1, 2013.  Ahead of their meeting, officials of the Party told ESAT that the planned demonstration will be held on Sunday and ‘will not be cancelled …

Continue reading

Who is the next president of The Federal Democratic Republic Of Ethiopia?

Continue reading

በኖርዌይ “የግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል” ድጋፍ አሰባሳቢ ጊዜያዊ ግብረ ኃይል መግለጫ

ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን እንደ ወያኔ ዘመን የተዋረዱበት የተናቁበትና የተበደሉበት ጊዜ የለም።በአሁኑ ወቅት አገሪቱና ህዝቧ ከፊታቸው የተጋረጠው ችግር የመሰረታዊ የዲሞክራሲና የሰብኣዊ መብቶች አለመከበር ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የሕልውና ጥያቄና ኢትዮጵያ እንደ አገር የመቀጠልና ያለመቀጠል ጉዳይ ሆኖዋል። የትጥቅ ትግልም በኢትዮጵያ የወቅቱ የፖለቲካ ሁናቴ እንደ አንድ ምናልባትም እንደ ብቸኛ የትግል አማራጭ እየሆነ ከመጣ ውሎ አድሯል። “የግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል” የወያኔ ግፍና …

Continue reading

የሚፈራው መጣ!!!

ማጣፊያው ሳያጥር ቅድሚያ ለእምዬ ኢትዮጵያ!! (ርዕሰ አንቀጽ) August 5, 2013 09:14 am By Editor 1 Comment ኢትዮጵያችን ታማለች። ኢትዮጵያችን ተወጣጥራለች። ኢትዮጵያችን በአደገኛ መርዝ ተበክላለች። ኢትዮጵያችን ውስጧ ነፍሯል። ኢትዮጵያችን እየቃተተች ነው። ቆዳዋ ሳስቷል። የሚሰማትና የሚደርስላት ስላጣች የያዘችውን ይዛ ልትነጉድ ከጫፍ ላይ ነች። እናም ቅድሚያ ለመቀመጫ፤ ቅድሚያ ለእምዬ ኢትዮጵያ!! ማጣፊያው ሳያጥር ሁሉም መንገዱን ይመርምር!! ኢትዮጵያ በጭንቀት ጣር ውስጥ ስለመገኘቷ ማብራሪያ …

Continue reading

Ethiopian Regime Kills 25 Peaceful Protesters and Arrest 1,500 Civilians

August 3, 2013 – Ethiopian government forces open fire on unarmed demonstrators throughout the country,  killing 25 and injuring dozens more, according to Ethiopian activists who took part in the demonstrations. One witness says at least one child was among the the dead. He also stated government security forces arrested over 1,500 protesters on Friday. …

Continue reading